የአርብቶ አደሩ ኢኮኖሚያዊ አቅም ማጎልበት ላይ በመተግበር የሚገኙ ፕሮጀክቶችና ፋይዳቸው፤

የአርብቶ አደሩ ኢኮኖሚያዊ አቅም ማጎልበት ላይ በመተግበር የሚገኙ ፕሮጀክቶችና ፋይዳቸው፤

ሴቶችን በኢኮኖሚ የማጎልበት ተግባር ላይ መዋለ ንዋይ ማፍሰስ የጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ፣ ድህነትን ለመቀነስ እንዲሁም ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማትን እውን ለማድረግ ጉልህ ሚና እንደሚኖረው ይታመናል። ሴቶች በንግድ ስራ፣ በእርሻ፣ በስራ ፈጠራ ወይም በተቀጣሪነት ብሎም በቤት ውስጥ በሚከውኗቸው በገንዘብ የማይተመን ስራ ለኢኮኖሚው ትልቅ አስተዋፅኦ ሲያበረክቱ ይስተዋላል። ሆኖም በዓለማችን የተለያዩ ክፍሎች ሴቶች ለበርካታ...