H.E. Hailemariam Desalegn, Former Prime Minister of Ethiopia, and Chair of AGRA alongside Prime Minister of Rwanda Dr. Édouard Ngirente, inaugurated the Nyandungu Eco-Park, an urban wetland that was restored and repurposed for wildlife conservation and eco-tourism
የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት (AGRA) ሊቀመንበር የሆኑት ክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከሩዋንዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ኤዱዋርድ ንጊሬንቴ ጋር በመሆን ለዱር አራዊት ጥበቃ እና ለኢኮ ቱሪዝም ልማት ታድሶ እንደገና ጥቅም ላይ እንዲውል የተደረገውን የከተማ እርጥብ መሬት ኒያዱንጉ ኢኮ-ፓርክን አስመረቁ።